Radio Broadcast 15 Aug 17

PC Download             Mobile Download          

1- ትኩረት – ርዕሰ ልሳን – "ዲያስፖራው ራሱን ችሎ ይቁም!" ራድዮ ነጋሺ

 2- የውይይት መድረክ- "አቋምን በግልጽ ስለማሳወቅ የሚለው " የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጽሁፍ ዲያስፖራዉን እንዳይላወስ አሳሪ ይሆን? 
– የዲያስፖራው ሙስሊም ጠንካራ የነበረው ከአወልያው ትግል በፊት ወይንስ በኋላ? …ሌሎችም ጉዳዮች ተነስተዋል::

3- የማህበራት መድረክ- ለማህበራት ድርጅታዊ አሰራር ስኬት መሟላት ያለባቸው ቁም ነገሮች ! ከወንድም መሐመድ ሀሰን ጋር ቀጣይ ቆይታ

Radio Broadcast 01 Aug 17

PC Download             Mobile Download          

1- ትኩረት – "ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው " ለሚለው ብሂል እስላማዊ እይታ ኡስታዝ ሀሰን ከስዊድን

 2-ከፌስቡክ መንደር – "ጉድጓድ ዉስጥ የወደቀ ጉድጓድ አይቆፍርም!" ከአቶ አድል ዘርዑ የተላከ

3-የነጋሺ እንግዳ – የተቃዋሚው ጎራ ሀይሉ ስንክሳር – በሲያትሉ ጉባዬ አይን ሲታይ!, የዶ/ር አረጋዊ "3 የሰማይ ስባሪ የሚያካክሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች " ተጨባጭ ናቸዉን?   
ከፎቶው ግርጌ -> ዶ /ር አረጋዊ በርሄ የህወሃት መስራች, የሸንጎ አባል, የት.ዲ.ት አመራር(የመጨረሻ ክፍል)


* የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ህብረት ያደረገዉ ጉባዬን እንዴት ተከታተልነው ? (በጣም በጥቂቱ)