Radio Broadcast 16 June 13
Program Highlight
- ዳሰሳ - "መስዋዕትነትን ስለመክፈል" ሕወሀት ደርግን ለመጣል ከፈልኩ የሚለዉን መስዋዕትነት ለአገዛዙ ህጋዊነት እንዴት አንደሚያዉል (ክፍል 1)
- ትኩረት- ትኩረት የተነፈገው የአፋር ህዝብ ሰቆቃ ከአፋር ሰብ-ዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት ተጠሪ ጋር አጭር ቆይታ
- ሕሳቤ- ምን አገባኝ አትበል
- ቅኝት- የሰደቃና ንድነት ፕሮግራም በደቡብ ኣፍሪካና ስነ ግጥም
- የራድዬ ነጋሺ የዉይይት መድረክ – 1.የተቃዋሚ ድርጅቶች ዳተኛ ጉዞ ሲቃኝ 2. የሙስሊም ድርጅቶቻችን ድርጅታዊ አሰራር ብቃት ፣ የአባላቱ ( የዲያስፖራው ሙስሊም) በድርጅታዊ አሰራሮች ላይ ለሚታየው ድክመት ለዘብተኛነትና ሙስሊም ሚድያዎች በድርጅቶቻችን ዙርያ ተከታታይና ቅድመ ስራዎችን ያለመስራት ችግር ( አንግዳ ተወያይ ዶክተር ዑመር ሳሊህ )
ልዩ ፕሮግራም 14 June 2013
Program Highlight
የራድዮ ነጋሺ ልዩ ዝግጅት - "በድር ኢትዮጵያ ከ June 27-30.2013 በአትላንታ ከሚያደርገው 13ኛ አመታዊ ኮንፍረንስ ምን ይጠበቃል ?"በሚል መንደርደርያ ሰሞኑን በበድር አመራሮችና በወቅታዊ የሙስሊሙ ጉዳይ ላይ የሚከተሉትን የትግል ዘዴ በተመለከተ የቀረበባቸዉን ትችት ተከትሎ በተነሱ ጉዳዮች ዙርያ የበድር ተወካይ ፣ የፈርስት ሂጅራ ፕሬዝደንት፣ 3 äስተያየት ሰጪዎች ፣ BBNና በስተመጨረሻም የሸርያ ምሁርን ያሳተፈ ልዩ ቅንብር ።
Radio Broadcast 09 June 13
Program Highlight
- ህሳቤ – የገፋህን መግፋት ግድ ይላል !
- የራድዮ ነጋሺ የዉይይት መድረክ – የአባይ ግድብና የግብጽ ምላሽ፣ ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ሰልፍ ኢህአዴግ ሙስሊሙን መክሰሱ ለምን? ፣ ጁን 7 የተደረገው ልዩ የጁማ ተቃዉሞ ባህሪ









