Category Archives: Full Broadcast

Radio Broadcast 25 April 17

 

 

                 PC Download              Mobile Download           

 

1. ዜና ዳሰሳ – 1. የዜና ዳሰሳ 
 –  ኢህአዴግ ያንዣባበበትን ብዥታዎች አጥርቶ ወደ ጤንነቱ መመለሱን ጠ/ሚንስትሩ ተናገሩ
 –  ግብጽ 30000 ጦር በኤርትራ ልታሰፍር ነው ተባለ ! የኢትዮጵያም መሪዎች ወደ ግብጽ   ተጋብዘዋል ለምን ይሆን?
 –  ሳዉዲን የሚመለከተው ኮማንድ ፖስት ምን እያደረገ ነው ? እማኝ ከሳዉዲ 

2.  የማህበራት መድረክ 
    – ቤልጅየም የተዘጋጀው ለየት ያለው አመታዊ ጉባዬ ከአክቲቭስት አብዬ ያሲን ጋር

3. ማህበራዊ ነክ – የኦሮሞና አፋር ግጭት ! የክልሎቹ ችግር ወይንስ የመንግስት ደባ? ሀገራችን ለምን በተለይ በደቡቡ ክፍል የርስ በዕርስ ግጭቱ መልኩን እየቀያየረ የሚከሰተው ለምን ይሆን? መንግስትስ በግጭቶቹ ምን ይጠቀምና ስለምን ይወቀስ ? ከፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ዶክተር ጌታቸው ጂጊና ከሰባዊ መብት ተሟጋቹ ገአስ አህመድ ጋር የተደረገ ዉይይት ((የመጨረሻ ክፍል)

 

Radio Broadcast 18 April 17

 

 

                 PC Download              Mobile Download           

 

1. ዜና ዳሰሳ – 1. የዜና ዳሰሳ 
– መንግስት "ከሳዉዲ ስለሚመለሱ ዜጎች ቅድመዝግጅት ላይነኝ "ሲል ምን ማለቱ ይሆን ?
– የአዉሮፓ ህብረት ኢህአዴግን "ቶርቸር አድራጊና አሰቃይ መንግስት" መሆኑን ዳግም ማወጁ
– ለፕሬዝደንት ኤርዶጋን የታሰበው ህዝበ-ዉሳኔ በመጻዒቷ ቱርክ ላይ ምን እንደምታ ይኖረው ይሆን? 

2. ከፌስቡክ መንደር –  "ላም የሌለው ጉረኛ በወተት ይጉመጠመጣል" ሚኒሊክ ሳልሳዊ

3. ማህበራዊ ነክ – የኦሮሞና አፋር ግጭት ! የክልሎቹ ችግር ወይንስ የመንግስት ደባ? ሀገራችን ለምን በተለይ በደቡቡ ክፍል የርስ በዕርስ ግጭቱ መልኩን እየቀያየረ የሚከሰተው ለምን ይሆን? መንግስትስ በግጭቶቹ ምን ይጠቀምና ስለምን ይወቀስ ? ከፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ዶክተር ጌታቸው ጂጊና ከሰባዊ መብት ተሟጋቹ ገአስ አህመድ ጋር የተደረገ ዉይይት (ክፍል1