Category Archives: Full Broadcast

Radio Broadcast 06 June 17

                 PC Download              Mobile Download           

1. ዜና ዳሰሳ – ሳምንታዊ አበይት ዜናውች  –  በኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ

– ከሳውዲ አረቢያ ተመላሽችን ለማጓጓዝ ተጨማሪ በረራዎችን ለማድረግ እቅድ ስለመኖሩ

– የሳውዲ አረቢያና የጎልፍ አገሮች ዲፕሎማሲያዊ ቀውስ

2. ረመዳን – በረመዳን ዙሪያ ከኡስታዝ አቡሃይደር 

3. ማህበራዊ ጉዳይ – የረመዳን ድባብ በኢታምቡል በጋዜጠኛ ይስሃቅ እሸቱ

Radio broadcast 30 May 17

 

 

                 PC Download              Mobile Download           

 

1. ዜና ዳሰሳ – ሳምንታዊ አበይት ዜናውች  –  በአቶ ዮናታን ተስፋዬና በአቶ ጌታቸው ሺህፈራው ላይ የተሰጠው ፍርድ 

 – በመርዝ ራሳቸውን እያጠፉ ስላሉት የኦሮሞ ወጣት ገበሬዎች ጉዳይ

– የፕሬዚዴንት ትራምፕ እና የአውሮፓ ውዝግቡ 

2. ረመዳን – በተለያዩ ሃገራት የረመዳን ድባብ ምን ይመስላል? ጋዜጠኛ አክመል ነጋሽና አክቲቪስት እህት አይዳ ባሉበት አካባቢ ስላለው የረመዳን ድባብ ያጫውቱናል

3. ወቅታዊ ጉዳይ – ከሳውዲ አረቢያ በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ከተነገራቸው ኢትዮጵያውያን መካከል ብዙዎች ትእዛዙን ለመፈጸም ፈቃደኝነት እያሳዩ አይደለም፤ ለምን ይሆን? በዚህ ጉዳይ ሃሳባቸውን እንዲያካፍሉን ሁለት እህቶችን ጋብዘናል