Category Archives: የዉይይት መድረክ (Discussion Forum)

Radio sepecial pro. 02 sep 13

 


Download

                                          Program Highlight

  • የራድዮ ነጋሺ የዉይይት መድረክ ልዩ ዝግጅት—በሰማውያዊ ፓርቲ ላይ የተወሰደው ኢሕአዴጋዊ ህገወጥ ርምጃ፣  ፍትሕ በሌለበት ስርአት ዉስጥ ሆኖ ሰማያዊ ፓርቲ መዉሰድ ያለበት ህጋዊ አርምጃ፣ ኢሕአዴግ በጠራው ሰልፍ ላይ ሙስሊሙ በወሰደው የተሳታፊነት ድርሻ ሳብያ ግፍ ቢፈጸምበትም በህግ ፊት ያለው አይታ ምን ይመስላል? ከቀድሞው የአንደኛ ደረጃ ፍርድቤት ምክትል ፕሬዝደንት ከዳኛ ወ/ሚካኤል መሸሻ ጋር ቆይታ ፦ ይህንኑ ተከትሎ ዉይይት (እንግዳ ተወያይ ወንድም ኢብራሂም የኣልሪሳላህ ኢንተርናሽናል ምክትል ፕሬዝደንት)

የራዲዮ ነጃሺ የውይይት መድረክ 16 June 13

   images (3)

          
Download  

                          Program Highlights

  •  የራድዬ ነጋሺ የዉይይት መድረክ – 1.የተቃዋሚ ድርጅቶች ዳተኛ ጉዞ ሲቃኝ  2. የሙስሊም ድርጅቶቻችን ድርጅታዊ አሰራር ብቃት ፣ የአባላቱ ( የዲያስፖራው ሙስሊም) በድርጅታዊ አሰራሮች ላይ ለሚታየው ድክመት ለዘብተኛነትና ሙስሊም ሚድያዎች በድርጅቶቻችን ዙርያ ተከታታይና ቅድመ ስራዎችን ያለመስራት ችግር ( አንግዳ ተወያይ ዶክተር ዑመር ሳሊህ )