Radio Broadcast 25 july 17

PC Download             Mobile Download          

1- የማህበራት መድረክ- የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትግል ደጋፊዎች ህብረት 3ኛ አመት ጉባዬ ! 
ህብረቱ ስሙን መቀየር ለምን አስፈለገው ? ህብረቱ ብዙ ሙስሊሞች ለሰነፉበት የፖለቲካ እንቅስቃሴ ደፋር ምሳሌ? ,እዉን ጉባዬው ማስታወቅያው ላይ እንዳለው የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የትግል አቅጣጫ ለመቀየስ ዉክልና አለዉን? ህብረቱ ብዙ ሙስሊሞች ለሰነፉበት የፖለቲካ እንቅስቃሴ ደፋር ምሳሌ? ሙግት አዘል ዉይይት (ክፍል 1) 

 2-ወቅታዊ ጉዳይ – ግብር ለምን ይቅር? ለመንግስት መገበር ግዴታ አይደለምን ? ግብር በአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ዉስጥ ያለው ሚና, ሀገራችን ካለችበት ሁናቴ አንጻር ግብር መጨመሩ እንዴት ይታያል? , ቅድምያ ግብር ሊጨመርባቸው የሚገቡ ክፍሎች እነማን ናቸው? ጸሃፊና ኢኮኖሚስት አቡ ኢምራን

3-የነጋሺ እንግዳ – የተቃዋሚው ጎራ ሀይሉ ስንክሳር – በሲያትሉ ጉባዬ አይን ሲታይ!, የዶ/ር አረጋዊ "3 የሰማይ ስባሪ የሚያካክሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች " ተጨባጭ ናቸዉን?   
ከፎቶው ግርጌ -> ዶ /ር አረጋዊ በርሄ የህወሃት መስራች, የሸንጎ አባል, የት.ዲ.ት አመራር

Radio Broadcast 18 July 17

PC Download             Mobile Download          

  1. የዉይይት መድረክ:- -ጥቁር ሽብርና ሲታወስ ,
  2. – ሙስሊሙ ለኢትዮጵያ ስጋት ወይንስ መድህን? ዶ/ር ካሳ ከበደ ኅይለስላሴን እንድንናፍቅ , ደርግን እንድናሞግስና መለስን እንድናመሰግን,የኢሳያስን ዉለታ እንደማንችለው ሲገልጹ -ሙስሊሙን ግን እንድንጠራጠር ለምን ፈለጉ?
  3. – ቤተክርስትያኑን አፈረሱ የተባሉት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ሀጥያታቸው የመንግስት ዉሳኔ በማስፈጸማቸው ወይንስ ሙስሊም በመሆናቸው?