Radio Broadcast 26 June 18

https://goo.gl/xDdkXQl (Mobile)

https://goo.gl/6g24pG (PC)

1. ዜና ዳሰሳ – ሀ. በጠ/ሚ አብይ ላይ የተሞከረው የግድያ ሙከራና ጠቅላይ ጉዳዮች.  ለ. የኤርትራ ልዉካን ቡድን በኢትዮጵያ

2.በፕሮግራም መሪዎች- የአምባሳደሮች ወደሃገር መጠራት፣ ያለዉን ለዉጥ ተከትሎ በየሃገሩ ያሉ ኤምባሲዎች ኢትዮጵያዊያንን ለዉይይት እየጋበዙ ነዉና – ምን አይነት አቀራረብ ይጠበቃል? – የጀርመኑ ሰላም ማህበር ተሞክሮ!

3. ትኩረት – የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዉን አስመልክቶ ዳርሰማ ሶሬ ከኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ (ክፍል 1)

http://t.me/RadioNegashi2
Join us:  http://t.me/RadioNegashi1

Radio Broadcast 23 June 18

https://goo.gl/5kSkKi (Mobile)
https://goo.gl/26tmvx (PC) 

1.ወቅታዊ- ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ላመጧቸው ስኬቶች ዕውቅና ለመስጠትና አጋርነትን ለመግለፅ በአብዮት አደባባይ በነበረው ትእይንት ዙርያ – በቦታው የነበረው ባልደረባችን ዳርሰማ ሶሬ

2.እንግዳችን -አቶ ተስፋዬ አጽብሃ (ቀድሞ ከነበሩት የህወሃት የመጀመርያዎቹ የሃይል አዛዦች አንዱ)- 
ህወሐት አሁን ባለበት ሁናቴ ያኮረፈ የሚመስለው ለምንድን ነው? የትግራይ ህዝብ አሁን ያለዉን ለዉጥ እንዴት እያየው ነው? ህወሃት የትግራይን ህዝብ መንታ መንገድ ላይ አቁሞታልን? ዶክተር አብይ ላይ የተደረገውን የመግደል ሙከራ የፈጸመው ህወሃት ነው የሚሉ ብዙ ናቸው እርሶስ ይህንን ጉዳይ እንዴት ያዩታል? ሌላም

RadioNegashi2
Join us:  http://t.me/RadioNegashi1