Radio Broadcast 10 April 17
1. ዜና ዳሰሳ – የመንግስትን የጦር ተቋማት ለማውደም ተነሳቀሱ የተባሉ ሶስት ግለሰቦች ለፍርድ ቀረቡ፣ ኢህአዴግ ጉባኤውን አጠናቀቀ በያዝኩት የስኬት መንገድ መጓዙን እቀጥላለሁ ሲል ዛተ፣ አሜሪካ የአሳድን አውሮፕላን ማኮብኮቢያ በሚሳይል ደበደበች::
2. ከፌስቡክ መንደር – ድምጻችን ይሰማ
3. ማህበራዊ ነክ – ሰላማዊ ትግል ለድል የሚያበቃ መንገድ ነውን ? ሰላማዊ ትግልን ከሌሎች የትግል ስልቶች ለየት የሚያደርገው ባህሪው ምንድነው ? መብትን ለማስከበር ጠብ መንጃ ማንሳት አሰፈላጊ የሚሆኑባቸው አጋጣሚዎችስ የሉምን ? እና በመሳሰሉት ጥያቄዎች ዙሪያ ከውቅታዊ ጉዳዮች ጸሃፊ አቡ ኢምራን ጋር የተደረገ ውይይት
Leave a Reply