Radio Broadcast 28 Mar 17
1. ዜና ዳሰሳ – ሀ-"ሰፌድ የለም እንጂ ሰፌድማ ቢኖር ወርቁን በየቦታው እናፍሰው ነበር" አዲሱ ብሂል ,
ለ-የኦሮሞና ሶማልያ ,የጋምቤላና ሙርሌ ተደጋጋሚ ግጭቶች የሚፈለግ ወይንስ አቅም ያጣው መንግስት ዉጤት?
ሐ- ሱዳን ያሉ ኢትዮጵያዊያን ሰቆቃ
2. ከፌስቡክ መንደር – ጨቋኞችን እየታገልን የዲሞክራሲ ባህልን እንገንባ
3. የዉይይት መድረክ – የአሰብ ወደብ አረብ እጅ መውደቅና መዘዙ በሚል ርእስ በዶክተር ያእቆን ሃይለማሪያም በተጻፈ ትንታኔ ዙሪያ ከአቡ ኢምራን ጋር የተደረገ ውይይት ዝግጅት (ክፍል 2)
Leave a Reply